በጌታ ፍቅር የተዘጋጁ መንፈሳዊ መጻሕፍትን በነፃ አውርደው ያንብቡ።
ይህ አገልግሎት ወንጌል ለዓለም ሁሉ እንዲዳረስና አማኞች በመንፈሳዊ ዕውቀት እንዲታነጹ በDinaol Hymanot የተገነባ ነፃ የዲጂታል ላይብረሪ ነው።
መጽሐፍትን ሲያወርዱ ምንም ዓይነት የግል መረጃ አንጠይቅም። የእርስዎ ደኅንነት በእኛ ዘንድ የተጠበቀ ነው።